እርሾ
Appearance
እርሾ በስነ ሕይወት የሚገኝ ጥቃቅን ነፍሳት ሲሆን የእንጉዳይ ዘመድ ነው። ለረጅም ዘመን ይህ ልዩ ሻጋታ አይነት ዳቦ ወይም አረቄ በመቡካት እጅግ ጠቅሟል።
እርሾ መጀመርያ የተጠቀመበት ወቅት ባይታወቅም በጥንታዊ ግብፅ ዳቦ በመጋገር እንደ አገለገለ በሃይሮግሊፍ መዝገብ ተገኝቷል። ምናልባት በቀን ሐሩር ስንዴና ውኃ አንድላይ ሲቀመጡ በእህሉ ውስጥ የሚኖረው የተፈጥሮ ሚክሮብ መቡካት ጀመረ። ውጤቱ ከቂጣ ይልቅ ለሥላሣ የሆነ ሁኔታ ነበር።
የዳቦ እርሾ ታሪክ (በእንግሊዝኛ)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |