Jump to content

ጩፉ

ከውክፔዲያ
ጩፉ
曲阜
የጩፊ ቅጥር ደቡብ በር
ክፍላገር ሻንዶንግ
ከፍታ 65 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 60,000
ጩፉ is located in ቻይና
{{{alt}}}
ጩፉ

35°36′ ሰሜን ኬክሮስ እና 117°02′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ጩፉ (ቻይንኛ፦ 曲阜) የቻይና ከተማ ነው።

ኮንግ-ፉጸ በ551 ዓክልበ. የተወለደበት ከተማ ከመሆኑ ይልቅ የቻይና መጀመርያ ንጉሥ ኋንግ ዲ ደግሞ ሾው ጪው በሚባል ሠፈር እንደ ተወለደ ይታመናል። በተጨማሪ የኋንግ ዲ ልጅና ተከታይ ሻውሃው ዋና ከተማውን ከዥዎሉ ወደ ጩፉ አዛውሮ በዙሪያው እንደ ሞተ ስለሚታመን መቃብሩ ነው የሚባልለት ቦታ እስካሁን ሊታይ ይቻላል።