ነጭ አባይ በአፍሪካ ውስጥ የሚገኝ ወንዝ ሲሆን የናይል ወንዝ አንዱ ምንጭ ነው (ሌላው ጥቁር አባይ ወንዝ ነው)። ከቪክቶሪያ ሐይቅ ይጀምራል። ይህ ወንዝ ከድሮ ጅምሮ
ሲፈስ የኖረ ነው። ይህም 7500 አመት በላይ የቆየ ነው።