34°14′ ሰሜን ኬክሮስ እና 113°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ሺንዠንግ (ቻይንኛ፦ 新郑) የቻይና ከተማ ነው።
የኋንግ ዲ ዋና ከተማ ዮሾንግ በጥንት እዚህ እንደ ነበር ይታመናል። ፐይሊጋንግ የተባለው የጥንታዊ ሥነ ቅርስ ዙሪያ ውስጥ አለ።