ማግኒዥየም ንጥር ነገር ሲሆን ብርማ ቀለም አለው። ለአሉምንምና ለፎቶ ስራ ይጠቅማል። ከብረት አስተኔ ንጥረ-ነገሮች ሲመደብ ለከርስ መድሃኒት ለማዘጋጀት ይረዳል።