Jump to content
አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!

ዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥር

ከውክፔዲያ

ዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥር (እንግሊዝኛ፦ International Standard Book Number ወይም ISBN) እያንዳንዱ መጽሐፍ የራሱን አንድያ መታወቂያ ቁጥር እንሲያገኝ በማሠብ በ1962 ዓም የተመሠረተ ዘዴ ነው።